አቦል ቡና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማኅበር
የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1)፣ 370 እና 371 እንዲሁም በአ/ማኅበሩ የመመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 18 መሰረትየባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እሑድ ህዳር 06 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ራስ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ስለሚካሂድ የተከበራችሁ የማኅበሩ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፣ሰዓትና ቦታ በጉባኤዎቹላይ እንድትገኙ የማኅበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል። 1. ማኅበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች • የማኅበሩ ስም፦ አቦል ቡና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ፣ • የማኅበሩ አይነት፦ በአነስተኛ የፋይናንስ ስራ ላይ የተሰማራ የአክሲዮን ማኅበር፣ • የማኅበሩ ዋና መስሪያ ቤት፦ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9፣ የቤት ቁጥር 620፣ • የማኅበሩ የተፈረመ ካፒታል፡-ብር 98,100,000.00፣ • የማኅበሩ የተከፈለ ካፒታል፦ ብር 50,800,000.00፣ • የማኅበሩ የንግድ የምዝገባ ቁጥር፦ MT/AA/3/0057177/2016፣ • የማኅበሩ ፋይናንስ ስራ ፈቃድ ቁጥር፦MFI/066/2024፣ • የማኅበሩ ድረ-ገጽ፡- www.abollbunnamfi.com፣ 2. የ4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፤ […]

